የገዞ ማስታወሻ አጭር ሪፖርት
የገዞ ማስታወሻ አጭር ሪፖርት
አዘጋጅ ዳዊት
2008ዓ.ም
መግብያ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የገዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት
ክፍል በየዓመቱ አጋማሽ ላይ በአማካይ ከ 7- 10 ቀናት የሚቆይ ትምህታዊ ጉዞ ይደረጋል፡፡ ይህ ትምህርታዊ ጉዞ አላማው የተቋሙ
ተማሪዎች ከሌሎች መሰል ተቋማት መሰል ትምህርት ክፍሎችና ተማሪዎች የተሞክሮ ልውውጥ ለማድረግ ነው፡፡ በዚህ ሰረትም በየዓመቱ ከተለያዩ
ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታዊ ጉዞ ተደርገዋል፡፡ ከዚህ በፊት እንደነ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ሀዋሳ እነዲሁም ባለፈው አመት ሀረማያ ዩኒቨርሲቲጉዞ
ከተደረገባቸው ቦታዎች ይጠቀሳሉ፡፡
ይህ ጉዞ ትምህርታዊ ብቻ ሳይሆን ታርካዊ ቦታዎች የመጎብኘት አላማም ያነገበ ነው፡፡ በዚህ መሰረት በነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች
አቅራብያ ያሉ ታሪካዊ ና ትውፊታዊ ቅርሶቻችን ተጎብኚተዋል፡፡ የ2008 ዓ.ም ጉዞ ዓመታዊ ጉዞ ወደ ሰሜናዊ ያገራችን ክፍል የሆነው
ትግራይ ክልል መቐለ ዩኒቨርሲቲ ነበር፡፡ከመነሻው ወደ መቐለ መሆኑ ተማሪዎች ስሰሙ አብዛኞቹ ደስተኞች አልነበሩም፡፡ ከርቀቱም አንፃር
ተማሪው የተመቸው አይመስልም ነበር፡፡ ከተወሰኑ ዉይይቶች በኋላ ትምህርት ክፍሉ በወሰነው መሰረት ጉዞው ወደ ሰሜናዊት ኮከብ መቐለ
ከተማ ሆነ፡፡
ይህ ጉዞ ቡዙ ነገሮች የተማርንበት ፣እርስበርሳችን የተዋወቅንበት፣ ታሪካችን ያወቅንበት፣ ቡዙ ተማሪዎች ለአከባቢው የነበራቸው
የተሳሳተ ምስል የቀየሩበት፣ የሰሜኑ ክፍል ከተሞች እድገት ያየንበት ታሪካዊ ጉዞ ነበር፡፡ እስከ አክሱም ድረስ የተጓዝን ብሆንም
ድካሙ ተረስቶ በውጤቱ የረካንበት የማይረሳ ትዝታ ያተረፍንበት ጉዞ እንደነበር ከነበረው የተማሪው ድባብና የራሳችን ስሜት መገንዘብ
ችለናል፡፡
ለማጠቃለል ያክል የ 2008 ዓ.ም ጉዞ ታሪካዊ የሆነ
ትምህርታዊ ጉዞ ነበር፡፡ በዚህ መሰረት ትምህርት ቤቱ ይህ አካሄድ
አጠናክሮ እንዲቀጥልበት እንመክራለን፡፡ አጠቃላይ የጉዞው ሪፖርት በሚከተለው አጭር ጥንቅር ተሰናድቷል፡፡
ማውጫ
መግብያ
1.
የትግራይ መገናኛ ቡዙሃን
2.
የMU ጋዜጠኝነትና ተግባቦት ት.ት ክፍል የተዘጋጀ መድርክ
3.
የጉዞው ተሩፋቶች
4.
አክሱም
5.
ኢንዳስትሪ
6.
ታሪካዊ ቦታዎች
6.1 ማይ አንሽቲ
6.2 ውቕሮ ሙዝየም
6.3 ቂዎርቆስ ውቅር ቤተክሪስቲያን
6.4 አልነጃሺ መስጅድ
6.5 ሓውልቲ ሰማእታት
7.
የከተሞች ቅኝት
8.
አስቸጋሪ ነገሮች
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ