ልጥፎች

ከጁን, 2017 ልጥፎች በማሳየት ላይ

about published material

hello sir the above stories is published by Dawit Alemu & Bethelehem Si eliasww@gmail.com say

ከተማና ዩኒቨርሲቲ በአንድ መነፅር

ምስል
ከተማና ዩኒቨርሲቲ በአንድ መነፅር ርእሳችን እንደሚያመለክተው የቅኝታችን ዋነኛ ትኩረት ሁለት መልክ አለው ፤ ይኸውም ሶስት ከተሞችን መነሻ በማድረግ በውስጣቸው የሚገኙትን የከፍተኛ የትምህርት ተቃማትንም አያይዞ በወፍ በረር ለአንባቢዎች ለማስቃኝት ይሞክራል፤ መልካም ንባብ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍል ባዘጋጀው ትምህርታዊ ጉዞ  መነሻ ከሆነችው ሸገር (አቡነ ጴጥሮስ ግቢ) እስከ መዳረሻችን አክሱም ከተማ (ለ1030 ኪሎ ሜትር ርቀት ማለት ነው) ፤ በቆየንባቸው 10 ቀናት  ከሰባት በላይ  ከተሞችንና ሶስት ከፍተኛ የትምህርት ተቓማትን  የማየትና የመጎብኘት አጋጣሚ ተፈጠሮ ነበር፤ እንሆ ቅኝታችን  ለመግበያ የመረጥናት ደሴ ከተማን ናት ምክን ያቱ ደግሞ ከረጅም ጉዞ በኃላ እረፍት ስላደረግንባት ነው፡፡  የጦሳ ተራራ ራሱን አጋልጦ ከተማይቱንና ቆነጃጅቱን ከሌሎች ይደብቅ ይመስል እንደንቁ ሰራዊት ዙሪያዋን ከብባት ይገኛል ፤ደማቅ የንግድ እንቅስቃሴ የሚስተዋልበት የገበያ ስፍራው የጀንበር መጥለቅ ሳያሳስበው  እስከ ምሽት ሸማቾችን በትጋት ያገለግላል ፤ በውስጡ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች፤ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች እንዲሁም የአካባቢው መገለጫ የሆነውና ለተለያዩ ክልሎች በማከፋፈል የሚታወቅበት የእጣን እና የጢሳ ጢስ ዋነኛው ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ  አደስ ፡አሪቲ፡ጉርጉድ ፡አልጋ ነቅንቅ (የጢሱን ሃይለኝነት ለመግለፅ ነው) የመሳሰሉት  በብዛት የሚገኝባት ከተማ ናት፡፡ በልማቱም ረገድ በጥሩ እንቅስቃሴ ላይ ትገኛለች፡፡ የደሴ ከተማ ብቸኛው የከፍተኛ ትምህርት ተቓም ወሎ ዩኒቨርሲቲ ነው፤ ተቓሙ ከዋነናው ከተማ በስተግራ 2.5 ኪሎ ሜትር ወ...
ምስል
History of Ethiopian Magazines Dawit Alemu eliasww@gmail.com Introduction Ethiopian magazines had a short age history, because of not established printing enterprise like Birhanena Selam huge printing press and also lately introduce other publishing technology. Under this title we are trying to over view the recent three regimes, which is the Imperial, The Derg and the EPRDF regimes respectively.  From 1901- 1974, imperial regime include the Pre, During and Post occupation period, it is the founder of magazines history in our country. Their main goals were to serves as the monarchial system. The Revolutionary regime between 1974-1991 were the second period it shows some progress in print media and mainly focused on socialist ideology. The third and the  most recent period from 1991 till now, which is the EPDRF regime , it shows somehow niche market to compare and contrast with the past two period and facing many challenges in terms of economically...

 ሌላ ሰው….. የሃገራችን የስነ ልቦና መጽሃፍት ጅማሬ

           ሌላ ሰው….. የሃገራችን የስነ ልቦና መጽሃፍት ጅማሬ                          ˝ሁሉም ሰው ሌላ ሰው ነው…… ሌላውም ሰው እንደኛው ሰው ነውና፡፡˝ በቤተልሄም ሲሳይ በዶክተር ምህረት ደበበ የተጻፈው ሌላ ሰው የተሰኘው መጽሃፍ ሰኔ 2007 ለንባብ በቅቷል ፤ ስድስት ምእራፎች እንዲሁም 49 ክፍሎች  እና 451 የገጽ ብዛት ያሉት ሲሆን ፤ በአእምሮ ጤንነት  እና ስነ ልቦና ዙሪያ ያጠነጥናል፡፡ ይህ መፅሐፍ ስነ ልቦናንና ስብዕናን የሚፈትሹ ማህበረሰባዊና ግለሰባዊ አንኳር እይታዎችን እንዲሁም ረቂቅ የአዕምሮ እክሎችን ይዳስሳል፡፡ ሌላ ሰው፣ የደራሲው ሁለተኛ ስራ የሆነውን መጽሃፍ በትንሹም ቢሆን ለመዳሰስ ወደድኩ፤ እነሆ፡፡ ሌላ ሰው በማራኪ አተራረክ ችግሮቻችንን ነቅሶ ያሳየናል፡፡ ትንሽ ያልነውን ችግር አጠብድሎ እንድንታዘብ ሲያደርገን ትልቅ አድርገን የወሰድናቸውን አንዳንድ አጉል ማህበረሰባዊ ባህሎችና እክሎች አሳንሶና አኮስሶ ያስገርመናል፡፡ ያሳፍረናል፡፡ ዛሬ ለእኛነታችን መሰረት የሆኑ ያለፉና የተረሱ፣ የበሰበሱ ጨለማ ትዝታዎቻችን ምን ያክል ሃላፊነትእንደሚወስዱ ያስረዳናል፡፡ ራሳችንን በሌላሰው መነጽር ውስጥ አድገን እንድናስተውል፤ አስተውለንም እግሮቻችንን በሌላ ሰው ጫማ አጫምተን ወደፊት እንድንራመድ ያደርገናል፡፡ ሌላ ሰው እንግዲህ እንዲህ እያለ በተረብ አዋዝቶ እያጫወተ…. እያጫወተ…. እስከመጨረሻው ምእራፍ አብሮን ይጓዛል፡፡    ...

The independent filmmaker

ምስል
The independent filmmaker  Haile Gerima elisaww@gmail.com Haile Gerima is an Ethiopian independent filmmaker based in the United States. He went to the US in 1968 to study acting and directing at the   Goodman Theatre   in Chicago, Illinois. He was later transferred to the Theatre Department at the University of California, Los Angeles (UCLA) where he completed the Masters Program in Film. He then relocated to Washington, D.C. to teach at the Howard University's Department of Radio, Television and Film where he influenced young filmmakers for over twenty-five years. Inspired by UCLA classmate and filmmaker Charles Burnett and by the celebrated African-American poet and educator Sterling Brown, Haile's films are noted for their exploration of the issues and history pertinent to the African Diaspora. Often corrective of Hollywood versions of slave stories, his films comment on the physical, cultural and psychological dislocation of black peoples during and af...

The train Stuck

ምስል
The train Stuck Its known the new long route Rail started its works in this month by delivering aid for the victims of drought caused by Elnino. The rail is 115 meter length and start from Adama to Djibouti. The train  at Legehar station                                            Photo by Dawit Alemu eliasww@gmail.com EELPA, the power isn’t  relate   The Scarcity of power in the National level leads  to stop the city train its work for one and half day this week. The incident was happen on Saturday &Sunday afternoon. Witnesses told fo us ‘’when it stop in the middle of the way ,many of them were shocked and trying to escape from the trian forcefully because of the captain as well as co-captain could not treat or trying to help us After a few menute it goes to the next station and it arrived.” The Capitan say for radi...

ÑzþÝN ðLM b¤T

ÑzþÝN ðLM b¤T bÄêET ›lÑ kQRB gþz¤ wÄþH bmg¾ Bzù¦N y¸t§lû ¥S¬wqEÃãC §Y”bymNgÇ bx¤l¤KT¶K Mîî §Y XNÄþhùM b¥S¬wqEà sl¤ÄãC §Y yMÂÃcW  yðLM R:îC kzfN G_M twsdW  ÑzþÝ ÑzþÝ y¸lùT...  | XNÁT nW yðLM ÆläÃãÒCN R:S x -# XNÁ)´ y¸ sŸ nW”” ( Xt&g@Ý dS y¸L S”Y Ý yn@¬ Ý xL¥z@ Ý xS¬‰qEÝ xY‰Q Ý bq$M µfqR>" Ý wND» Ã:öB Ý Xûü g§ Ý TmÀ XNdh# Ý sM¬ YçN XNÁ )     XNÄþÃWM lzþH xÆÆL y¸rÄŸ k{¦ü צNS 11¾ xLbM WS_ ktwİ DMÉêE m¦ÑD xHmD UR ytÅwtÜT qÜNJ ytsß ÑzþÝ §Y |... YHN hùlù* ÝÜNÝÜ b¬dlC ¦gR...´ y¸lWN lxhùnù gùÄÃCN BN-qM lðLM d‰s!ãÒCN X li¦ðãÒCN _„ mL:KT ÃSt§LFLN YmSl¾LÝÝ   bl@§ mLk# d‰s!ãC wYM i¦ðãC ” MN ÃHL yÑz!q®cN$ xLÃM ygÈMÃn#N f”D Y-Y”l#) ” y¸lW _Ãq& ên¾W g#ÄY nW ¿ MKNÃt$M yz!H xYnT Xs_(xgÆ byg!z@W yMNs¥W KStT kçn sNbTBt B§*LÝÝ bt=¥¶M yðLM ÆlÑÃãÒCN yq$_R ¥nS YçN YHN yf-rW Ãs¾L¿ lz!H ¥Sr© XNÄ!çn Ÿ y¸ w-#T ðLäC §Y y¸¬yWN ytêNÃnN# X yd‰SÃn#N SM mmLkT YÒ§L¿ qDä yðLM _bb# §Y Y¬yW ynbrW SHtT yWÀ ¦g‰TN ðLäC bmQÄT ÃlMNM f”D wYM glÉ l¬Ä¸ÃN YqRB XNdn...

Food & Restaurant

  eliasww@gmail.com   Food & Restaurant BY Dawit Alemu             R ecipe is an art, in which, the Chief, how to create new food, through Mixing and decorating with spices and vegetables, this attractive way is tends to be eat. Now a day Food & Restaurant is a big industry across the world, and highly paid profession.             I tried to review some recipe programs broadcasted on Television like Jordana Kitchen,    Chief- Yohannes and Ethiopian Chief Computation on EBS TV, Koyita kemahider gar on Addis TV. From international media I have been an opportunity to show the BBC & CNN recipe programs. In addition to this, I observe different restaurants in Addis. For instance, Tsege Shiro around Bole , Chane migib bet - Kazainches and Efoye Pizza around Atlas Hotel and other. All mentioned restaurant and TV shows do have their ...

ሻቃ በቀለ ወያ

« አላስኬድም አለኝ ጣሊያን በመንገዱ   ያ ሻቃ በቀለ ና ወንዱ ና ወንዱ፡፡ ´´ ኢትዮጵያ ውስጥ በየዘመናቱ ጀግኖች ይፈጠራሉ፤ለሃገራቸውም አቅማቸው የፈቀደውን ሁሉ ሲሰሩ ማየት የተለመደ ነው፡፡ከየትኞቹም ጀግኖች በላይ ግን የአርበኞች ትግልና ውጤት ጎልቶ ይታያል፡፡ምክንያቱም ደግሞ አርበኞች ህይወታቸውን ሰውተው ባይታገሉና ከአረመኔው የፋሽስት ጦር ባይከላከሉ ኖሮ ከነሱ ወዲያ የመጡት ሀገር ወዳድ ጀግኖች ባልተፈጠሩ፤ቢፈጠሩም ባልጀገኑ ነበር፡፡ለሀገራቸው ነፃነት ለህይወታቸው ሳይሳሱ በፍፁም ጀግንነት ከታገሉ የምንጊዜም ጀግኖች አርበኞቻችን መካከል የደጃዝማች በቀለ ወያን ታሪክ እንዲህ ልናስቃኛችሁ ወደድን፡፡  በደቡብ ሸዋ ሶዶ ውስጥ ልዩ መጠሪያው ጎጌቲ ሲብስቶ በሚባል መንደር የሚኖሩት አቶ ወያ ኦብሴና ወይዘሮ ብርቄ ጂሎ ጎዳና ነሀሴ 21 ቀን 1902 ዓ.ም የአብራካቸውን ክፋይ አገኙ፡፡ስሙንም በቀለ ብለው ሰየሙ፡፡በቀለ ካደጉ በኋላ አማርኛን መማር እንዳለባቸው ያመኑት ቤተሰቦቻቸው መምህር ተቀጥሮላቸው ቤታቸው ውስጥ አማርኛን ተምረው ለማጠናቀቅ በቁ፡፡እድሜያቸው 16 ሲሆንም ቤተሰብ በቀለ ወደ አዲስ አበባ ሄደው ከአጎታቸው ደጃዝማች ገብረማሪያም ጋሪ ጋር እንዲኖሩ ወሰኑ፡፡ወደ አዲስ አበባም ሄደው የደጃዝማች ገብረማሪያምን ቀልብ በስነ-ስርዓት አክባሪነት፤በቅንነትና ጨዋነት፤በእርጋታቸው ና በአስተውሎ መተግበራቸው ለመሳብ ጊዜ አልፈጀባቸውም፡፡ ደጃዝማች በቀለ ወያ የመጀመሪያ ማዕረጋቸው ‹‹ሻቃ››የሚል ሲሆን ያገኙትም አጎታቸው ደጃዝማች ገብረማሪያም የሀረርጌ ጠቅላይ ግዛት እንደራሴ በነበሩበት ጊዜ ነው፡፡ማዕረጉም በረዳትነትና የውትድርናና የአስተዳደር ስራ እንዲሰሩ አድርጓቸዋል፡፡አጎታቸው በተሾሙበት የስልጣን እርከን ስር ሁሉ የሚሰሩት ሻቃ በቀለ...